የመጨረሻው ጉዞ
የመጨረሻ ጉዞ ወደ የት ?
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓
↓↓
መልካም የልጆች አስተዳደግ
☞☞ድንቅ ትምህርት ለወላጆች
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ
↓↓
የሙስሊም ሴት ስብዕና
ሴት ሙስሊም (ሙስሊም አህት) በምን አይነት ባህሪ( አኽላቅ) መታነጽ እንዳለባት የሚዳስስ ትምህርት
በኡስታዝ አህመድ አደም
አውርድ
Dawnload
ዝሙት
"ዝሙትን አትቅረቡ ። እርሱ በርግጥ መጥፎ ስራ ነው ። መንገድነቱም ከፋ።"
→ በዲነል ኢስላም ምንም አይነት ክልከላ የሌለውና የተፈቀደ ተግባር እስኪመስል ድረስ እየተስፋፋ ያለው ዝሙትን በተመለከት
→→በኡስታዝ ሱለይማን ዐብደሏህ
→→በኡስታዝ ሱለይማን ዐብደሏህ
እህቴ ሆይ ደስታን ትፈልጊያለሽ?
አንቺ እህቴ ንቂ አትንከራፈፊ
አላህን ፍሪ ድንበር አትለፊ
አይምሰልሽ ላንቺ ያዘኑልሽ
ኢስላም ሴቶችን ይጨቁናል የሚሉሽ
እነሱማ ሃሳባቸው ሊያደርጉሽ መነገጃ
ከዘመኑ በሽታ እንዳትወጭ ነጃ
ከሙሃደራው ውስጥ የተወሰደ
→→በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
አውርድ
አላህን ፍሪ ድንበር አትለፊ
አይምሰልሽ ላንቺ ያዘኑልሽ
ኢስላም ሴቶችን ይጨቁናል የሚሉሽ
እነሱማ ሃሳባቸው ሊያደርጉሽ መነገጃ
ከዘመኑ በሽታ እንዳትወጭ ነጃ
ከሙሃደራው ውስጥ የተወሰደ
→→በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
አውርድ
ካፊሮችን መምሰል
የእስልምናን ስነምግባር መላበስ አንገብጋቢና አስፈላ ስለመሆኑ እና ከካፊሮች ጋር መመሳሰ ያለውን አደጋ የዳሰሰ ትምህርት
No comments:
Post a Comment