ትምህርት ቁጥር 7
***#ሴት_ልጅ_ፊቷን_ስለመግለፅ**
***#ሴት_ልጅ_ፊቷን_ስለመግለፅ**
በመጀመሪ ፊት በመግለጽ የሚወሩ ሃዲሶች ደካማዎች የሆኑ አሉበት አንዳንድ ትክክለኛዎችም አሉ፡፡
ከደካማዎች ውስጥ ይሄ ይገኝበታል:-
የአዒሻ ሀዲስ ሲሆን አስማዕ ቢንት አቢበክር (ረድየላሁ አንሀ) ወድ ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ገባች፡፡ እላይዋ ላይ ያለው ስስ ልብስ ነበር ነብዩም (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ከእርሷ ዞሩና እንዲህ አሉ፡-
“አስማዕ ሆይ ሴት ልጅ ለአካለ መጠን ከደረሰች እርሷ ማየት አይቻልም ይህና ይህ ሲቀር ከዛም ወደ ፊታቸውና እጃቸው አመለከቱ”
ትክክል ከሆነው ደግሞ ኢብን አባስ (ረድየላሁ አንሁ) ያወራው ሃዲስ ነው እንዲህ ብሏል :-
«(የሃጅ ወቅት ሆኖ) የእርዱ ቀን ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) አልፈድል ኢብን አባስን በመጔጔዣቸው ኃላ አፈናጠጡት:: አል ፈድል የሚያምር ወንድ ነበር:: ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ቆሙና ለሰዎች ብይን (ፈትዋ) ይሰጡ ጀመር:: ከየመን የምታምር የሆነች ሴት ወደ ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) መጥታ ፈትዋ ትጠይቃቸዋለች:: ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ዞሩ:: አል ፈድል ደግሞ ውበቷ ማርኮት ወደ እሷ እየተመለከተ ነበር ነብዩም (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) በእጃቸው በመመለስ የአልፈድልን አገጭ ይዘው ከእርሷ እይታ በማዞር አሰተካከሉት´
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
እዚህ ጋር ታልቁ ሸይኽ አብዱል ሙሃሲን አል ዓባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) ይህንን ሃዲስ ፊት ስለመግለጥ ማስረጃ ስለማድረግ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል:-
“ሴት ፊቷን ስለመግለጥ ይህን ሀዲስ ማስረጃ የሚያደርጉ ይህ አጠቃላይ ሳይሆን ውስን ሁኔታን አመልካች ነው:: ስለዚህ ይህ ሀዲስ በጣም በርካታ የቁርአንና የሀዲስ ማስረጃዎችን ፈጽሞ ሚቃወም አይደለም። ሌላው ይህች ሴት ኢህራም ላይ ነበረች ስለዚህ ፊቷን የገለጠችው ለኢህራሙ ሊሆን ይችላል ፡፡ምክንያቱም በሀዲስ ውስጥ ይህ እንዳለ አሳልፈናል::
ቡኻሪ በዘገቡትና ዓብደላህ ኢብን ኡመር እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ይህን ተናግረዋል:- «ኢህራም ውስጥ ያለች ሴት ለፊቷ መሸፈኛ የተዘጋጀውን (ኒቃብ)ና ጔንት (ይገርማል! በዚያ ብርቅዩ ዘመን የእጅ ጔንት ሳይቀር ይለበስ ነበር) አትለብስም»
አሊያም ይህ መገለጽ ለሌላጉዳይም ሊሆን ይችላል ምሳሌ ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) እንዲያገቧት ፈልጋ ሊሆን ይችላል::
ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ይህንን በፈትሁል ባሪ (4/68) የአቢያዕላ ሙስነድ ላይ ይህንን የሚያመለክት የጠነከረ ሰነድ እንዳለ ጠቅሰዋል፡፡
እንግዲህ ለአንዲት በንጽህናና
ጨዋነት ህይወት መድመቅና መፍካት ለምትሻ አማኝ ይህ ከበቂዋ በላይ ነው:: ሌላው ስለ ፊት መገለጥም ያለው ነገር ባጭሩ ለመዳሰስ
ሞክሪያለው:: አንዳንዱ ዑለማኦች ይህንን በመንተራስ ፊት መግለጥ እንደሚቻል ይገልጻሉ:: ሆኖም በዚህ ሰአት እኛ ግዴታ የሚሆንብን
ማስረጃ የበለጠ የሚደግፈውን አቌም መያዝ ነው:: ታዲያ ከዚህ ጎን ለጎን ይህንን ተንተርሰው ፊታቸውን የማይሸፍኑ እህቶች ዘንድ
ሊኖረን የሚገባው አቌም ያለውን ማስረጃ በጥበብ ማስረዳትና ማሳወቅ ነው እንጂ ሆድና ጀርባ ልንሆን በፍጹም አይገባም::ፊቷን ካልሸፈነች
ብለሽ የህትነት መብቷን ልትነፍጊያት አይንሽን ላፈር ልትያት አይገባም::ይልቁንም አንቺን ለመሸፈን እንደ አልማዝ እንቁ ለመሆን
ያበቃሽ ጌታ እርሷንም እንዲያበቃትና ያሉባትን ችግሮች አስወግዶ እንዲያመቻችላት ልትለምኝላት ይገባል፡፡በእውነቱ ኒቃብን በመልበስ
የሚገኘው ሰላምና እርካታ ደስታና እርጋታ ያየው ብቻ ነው የሚያውቀው “የቤቱ ባለቤት በውስጡ ያለውን ነገር ከሌሎች የበለጠ ያውቃል”
ይባላል::
በዚሁ አጋጣሚ ደግሞ ሳልገልጽ የማላልፈው አንዳንድ እህቶች ስለ ፊት መሸፈን ሲነገራቸው እኛ ልባችን ንጹህ ነው ሌላ ነገር አያስብም እና ሌላም ሌላም ሲሉ ይደመጣሉ በርግጥ የተገለጡ ሁሉ ብልግናን ፈላጊዎች ሀለሌዎች ናቸው ማለት ፈጽሞ አደለም፡፡ ነገር ግን በዚህ መልኩ የአላህን (ሱብሃነሁ ወተአላ) ትእዛዝ በተቃረኑ ቁጥር ቀልብ እየተበላሸና እየዛገ መሄዱ ሳይታለም የተፈታ እውነታ ነው::
እንዴታ! ሃያ አራት ሰአት ከወንዶች ጋር እየተደባለቁ አንዱ ከንፈርሽ አንዱ ከብላላ አይንሽ እያለ ሲያሞካሽሽ በጤንነት እዘልቃለው ማለት እራስን መሸንገል ነው፡፡ ከዚህ ጋር ክፍል ዘግቼ አወራለው ያንን እጨብጣለው ኧረ ምኑ ቅጡ:: ወንድና ሴት ስለመጨባበጥ የአላህ መልክተኛ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) እንዲህ ብለዋል:-
(አንድ ሰው) ያልተፈቀደችለትን ሴት ከሚጨብጥ ከብርት በሆነ ወስፌ ጭንቅላቱን ቢወጋ ይሻላዋል´ (ሰሂሁል አልባኒ)::

No comments:
Post a Comment