ትምህርት ቁጥር 6
======<[#ሂጃብ]>=====
ሴት ልጅ ሂጃብ በመልበሰ ወንዶች እርሷን አይተው ከመፈተን ትጠበቃለች፡፡ ኧረ እንደውም አይናቸውን ሰበር ለሚያደርጉ ብርቅዮዎች ብቻ ሳይሆን ላይ ታቹን ለሚያማትሩትም አደብ ታስገዛበታለች፡፡ ምክንያቱም ምንም ቢቁለጨለጩ የሚያገኙት ነገር የለምና ነው፡፡ ነገር ግን በተቃራኒው የምትገላለጥ ከሆነ የፈተና የጥፋት በር በማይዘጋ መልኩ ይበረገዳል፡፡ በዘመናችን ያለውን ሁኔታ ያስተዋለ አላህ ያዘነላት ካልሆነች በስተቀር ሴት ልጅ በገዛ እራሷ ክብሯን አሽቀንጥራ ወርውራዋለች፡፡ በሰበቡም የቂሎችና ጅቦች ጉርሻና እራት ሆና አንግታለች፡፡ አይንሽ፣ከንፈርሽ፣ዳሌሽ ብለው በማማለል የማይረግብ ስሜታቸው ማርኪያ ሎሌ አድርገዋታል፡፡ እርሷም የዚህ መርዝ ያስቀረባት ጠባሳ ይመስላል ፊቴ አምሮ ቅርፄ ተስተካክሎ ይሆን እያለች የነሱ የወሲብ መግነጢስ ሆኖ ከመቅረት ውጪ ሌላ ግብና አላማ በእጅ አልልሽ ብሏታል፡፡ ይባስ ብሎ እንዲያውም አሁን አሁንማ ለዚህ አባዜ የህይወት መስዋዕትነትም እየከፈለችበት ይገኛል፡፡ ለምኑ እንዳትሉ ለዚሁ ከንቱ አላማ ነዋ:: አፍንጫ፣ አይን ፣ከንፈር ፣ ሆድና የመሳሰሉትን ቀዶ ጥገና በማድረግ አምሮና ሸንቅጦ ለመቅረብ የሚደረገው መራወጥ ለዚህ በቂ ምስክር ነው፡፡ይህ መሰል ከምእራቡ አለም የመጣው አባዜ ሙስሊሙንም አለም እየናጠው ይገኛል፡፡እዚህ ጋር ሊታወቅ ሚገባው ነገር ምእራቡ አለም ላይ ልብስ ለጌጥነት እንጂ ለሲትርነት እንደማይውል ነው፡፡ ሙስሊሞች ዘንድ ግን የዚህ ተቃራኒ ነው ፡፡ልብስ መሰረታዊ አላማው አፍረተ ገላዎችን ለመሸፈንና ለመደበቅ ነው፡:
አላህ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ይህን ሲናገር እንዲህ ብሏል:-
يَا بَنِي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا [٧:٢٦]
«የአደም ልጆች ሆይ ሃፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግ ልብስ ጌጥንም በርግጥ በእናተ ላይ አወረድን»(7:26)
ከላይ ያሳለፍነው ምእራፎች ላይ አላሁ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ለጠቀሳቸው የወንድ ክፍሎች ካልሆኑ በስተቀር ሴት ልጅ ሂጃብ እንድታደርግና እንዳትገላለጥ ትእዛዝ አስተላልፏል፡፡ አንቀጹ ላይ ያለውን የሂጃብ ድንጋጌ በዝርዝ ከማየታችን በፊት ኢስላማዊ የሂጃብ መስፈርቶችን ለማስቀመጥ እሞክራለሁ ፡-

#ኢስላማዊ_የሂጃብ_መስፈርቶች
1. ስስ ሆኖ የሰውነት ከለርን ማሳየት የለበትም::
2. ወፍራምም ሆኖ የሰውነትን ቅርፅ የሚያስገምት መሆን የለበትም::
3. ያሸበረቀና እይታን የሚስብ መሆን የለበትም::
4. ዋጋው በጣም የተወደደ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ መሆን የለበትም::
5. ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም::
6. ከኢስላም ሀይማኖት ውጪ ያሉ (የከሀዲዎችን) ልብስ መምሰል የለበትም::
7. ሙሉ የሰውነት ክፍልን መሸፈን አለበት::
አላሁ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ላይ ሴት ልጅን በሂጃብ ሲያዝ እንዲህ ብሏል ፡-
وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا
«ጌጣቸውንም ከእርሱ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡»
እዚህ ጋር ታላቁ የተፍሲር ባለቤት ኢብኑ ከሲር ይህን አስመልክቶ ዓብደላህ ኢብን መስኡድ እንዲህ ማለቱን ተናግሯል።
“ይህ ማለት ልብሳቸውንና የሚያጣፉትን ማለት ነው” በመቀጠልም ኢብኑ ዓባስና ተከታዮቹ ይህንን በፊትና መዳፎች እንደፈሰሩትም አስቀምጣል።
ተፍሲር ኢብኑ ከሲር።
ሸይኽ አብዱራህማን ቢን ናስር አስሰዕዲ አላህ ይዘንላቸውና ይህን አንቀጽ አስመልክተውም ሲተረጉሙ እንዲህ ብለዋል
“ማለትም ግልጹን ልብሱን ማለት ነው ፡፡ይህም በተለምዶ የሚለበሰው ነው ወደ መፈተን የማይጠራ እስከሆነ ድረስ”
ሱብሃነላህ! ሌላው እዚህ ጋር አላህ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ግልጽ ከሆነው በስተቀር አለ እንጂ ግልጽ ካደረግነው በስተቀር አላለም፡:ሌላው

ሱብሃነላህ! ሌላው እዚህ ጋር አላህ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ግልጽ ከሆነው በስተቀር አለ እንጂ ግልጽ ካደረግነው በስተቀር አላለም፡፡
No comments:
Post a Comment