Saturday, 23 August 2014

5 አይንን_ሰበር_ማድረግ

                       ትምህርት ቁጥር 5

                     **==]#አይንን_ሰበር_ማድረግ[=

መቼም እንደሚታወቀው አይንን ሰበር አለማድረግ አሊያ እይታን አለመቆጣጠር በተቃራኒ ጾታዎች መካከል ለሚደረግ ህገ ወጥ ግንኙነት ቀዳሚው መግቢያ በር ነው፡፡ “የማያውቁት ሃገር አይናፍቅም” እንዲሉ አፍጥጦ የባጥ የቋጡን ከመመልከት እይታን መቆጣጠር ከተቻለ የጥፋቱ ሰለባ ከመሆን መትረፍ ይቻላል ፡፡በተቃራኒው ግን አፍጥጦና አትኩሮ መመልከት ለዝሙት ከሚጋብዙ መንድርደሪያዎች አንዱ ነው ስለዚህም ነው አላሁ ሱወ ዝሙትን ሲከለክል አትስሩ ሳይሆን አትቅረቡ በሚል እርም ያደረገው ፡፡
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا [١٧:٣٢]
«ዝሙትን አትቅረቡ እርሱ በርግጥም መጥፎ ስራ ነው ፡፡መንገድነቱም ከፋ» (ምእራፍ አሰራእ ቁጥር 32)
እንግዲህ በዚህ መሰረት ሙስሊሟ ሴት አይኖቿን ሰበር የምታደርግና እይታዋን ምትቆጣጠር ነች፡፡በሂጃብ ተደብቂያለሁ ብላ አላህ የከለከላትን ክልከላት አሻፈረኝ በማለት አይኖቿ ዙሪያ ጥምጥሙን የሚማትር አደለችም ፡፡እዚህ ጋር ሳይጠቀስ የማይታለፈው ነገር በዘመናችን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን መስኮት የሚቀርቡ ህገ ወጥ ነገሮችም እዚህ ውስጥ ይገባሉ ፡፡እንዲሁም እዚህ ጋር አማኟ ሴት የነቃች መሆን አለባት፡፡ ምክንያቱም ድሮ ድሮ ለሴት ልጅ ፈታኝነትም ይሁን መፈተን የሚፈራው መውጣቷ ነበር ዛሬ ዛሬ ግን ይህ ፍርሃት በቤት ውስጥም ሁኗልና አማኟ ሴት ይህን በአጽኖ ልትረዳው ይገባል አላህ ያግዘን፡፡እዚህ ጋር መጥቀስ የምፈልገው አንድ አባባል አለ ፡፡እርሱም አላህ ይዘንላቸውና የኢብኑ ሲሪን ንግግር ነው፡፡
እንዲህ ይላል ፡- “በአላህ ይሁንብኝ በህልሜ አንዲት ሴት አይና የማትፈቀድልኝ (አጅነብይ) በመሆኗ አይኔን ሰበር አደርጋለሁ”
ሱብሃነላህ እርሱ በህልሙ ይህን ካደረገ እኛስ በእውናችን ምን ላይ ነው ያለነው?

ትምህርት ቁጥር 6

No comments:

Post a Comment